
በስልጤ ዞን ሳይንስና ቴክኖሎጂ መምሪያ ከቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና መምሪያ ጋር በጋራ በመሆን ከፈጠራ ስራ ጋር በተያያዘ የቴክኖሎጂ ሽግግር የሚደረግላቸውን የፈጠራ ስራዎችን ርክክብ ለማድረግ የተዘጋጀ የጋራ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።
ቅንጅታዊ አሰራርን በማስፈን የልህቀት ማእከል የሆኑ ስራ ፈጠራ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግርና የክህሎት አቅም ግንባታን በቀላሉ የሚያሳልጡ ኮሌጆችን መፍጠር እንደሚያስፈልግም በመግቢያው ተገልጿል።
ለመወያያ የሚሆን ሰነድ ከፈጠራ ስራዎች ጋር በተያያዘ እየቀረበ ይገኛል።
አስተያየትዎን ይጻፉልን