
የስልጤነ አፈ ላሊቆትዋ ላኪሞት ለዞን መቃም ፣ለወረደዋ ከተመ መትንዳደሬ የሴክተር ወሻይብቸዋ ሉባምቸ የስልጢኘ አፍ የክተቦትዋ የቅሮት አዳብ ቤደበ በወራቤ ከተመ ሰንጠለ ታባይማን ።
የስልጤ ዞን ኣደዋ ቱሪዝም መምረ ተስልጤ ላቶ ሴረ በትጋገዞት የትስናዳ ሰንጠላ ቲሆን የመንግስት ጅጋኛኞ የስልጢኛ አፍ የቢል አፍ አሶኔ ተድጋላሎት ያለቢ ሃለት የቴራን የዞፎፌ ክንባያ በኣደዋ ቱሪዝም መምረ ቀረባን፡፡
ሰንጠላይ ያቡይ የስነ ሉገ ኣሊሚ የመሀመዲ ሁሴን(ሁሴን ቃሙስ) ሁልም አፍ የበልዴሽኘ የሼቀረ አነግነ የታለቀ የውንአልዳሌ የገግከ ዮነ እልብ(አዳብ) ያለይኮ በንቀሎት የክተቦትዋ የቅሮት እልመ ቁወ አቁምሮት ያትኬሻን ቲሉ አጄረቦን።
የስልጢኘ አፍ በወለክቡይዋ በከተቡይ ኢኬማን በልትድጋላልቡይ ኢጠፋነኮ ሸዣ ያቡይ የስነ ሉገ ኣሊሚ ሁሴን አፈይ በሰክቲከ በክተቦትዋ በአዋልኮት ፈያኮ ተድጋላሎት ያትኬሻን ባሎን፡፡
በሰንጠለ ዴራይ አኪቾት ሉክተኒሙ ያቲላለፉይ የስልጤ ዞን ኣደዋ ቱሪዝም መምረ ወሻይብ የናስሪ ዶክተር ይርዳው በሙጠሎ ያለዬነይሙ ቃምቻ ሰንጠለይ በውሰዶት ሌገሬ በቆማሪ ብል ሊትረሽ የትቀሰደ ዮነኮ አትፋህሞን፡፡
የስልጥኘ ብል ሊያግዞን ቃምቻ በሉሌም የቢቶ አሽር ጋርቻ በድበሎት ሰብዬ ዌጄ ፈያኮ አሽረ በስልጥኘ በቅሮት ኢታንዣነይ ምካት ለፍቶት ዮነኮ ጬቀሞን፡፡
ወሻይቢ አቲንዛዞ የባሉኮ ተዞን መቃም ጀመራኔ ታት ጀንጎ በትረሼይ ዞፎፎ ብለኒሙ በስልጥኘ ተከውኖት አዘር ጎትተኜ ሚካት ያለቢሙ ጅጋኛኞ ያሉኮ በንቀሎት ሌገሬ ቆማሮ የቲላለቆት ብል ኢትረሻነምኮ ጬቀሞን።
ሊኢቀደ የስልጤን ስምፖዚያም መንቄ በሶት አፈይዋ ኣደይ ለኪሞት የጀመርነይ ኣዴ ያሮሻው ሎልዴ ኢላን መስኒጀ ንበሮተከ የጬቀሙይ ወሻይቢ ሌገሬም በጠቀለ ሃለት በቅልቃዬ ኢትረሻነኮ አትፋህሞን፡፡
በዞኒ ኢትረከቦን ጅጋኜ ሱመ በስልጥኘ ተክተቦት አዘር ጎት የባለ ሚካት ያለቢሙ ሱር ከሞ በሎኔ አጥቃቅሎት ያለቢሙኮ አትቃጠቦን።
በዩኔስኮ ላትምዚግቦት ቀስደ ኤንዜኔ ብል እትረሽቢማን ሉላሉሌ የስልጤ ኣደኜ ተረሻትቸ ኒበሮተምኒሙ አትፋሀሞን። የሰንጣላይ ዴረ ተዋሳጅቻም ሰንጠላይ በስልጥኘ አፈ ውርት ኢትረሻነይ ብለ ላቃቁምሮት ወደል ኡግዣር ዮናነኮ አዋለኮን።
Leave A Comment