
ቡር አቲንዳደሪ ሂነሚ የባሉይ የስልጤነ አፈ ላሊቆት የቁዋ ሰንጠለ ለቦት በስነጄ ዴራ ተረከቦኔ ሉክተኒሙ በቲላለፉቡይን ወክት!
የስልጤ ዞን አደዋ ቱሪዝም መምረ ተስልጤ ላቶ ሴረ በቲጋገዞት ለዞን መቃም ፣ለወረደዋ ከተመ መትንዳደሬ የሴክተር ሉባምቸዋ ሙራሮ አፈይ ላሊቆትዋ ላኪሞት የቁዋ ሰንጠለ በወራቤ ከተመ በቦት ደር አለ፡፡
በዴራሚ ተረከቦኔ ሉክተኒሙ የቲላለፉይ የስልጤ ዞን ቡር አቲንዳደሪ ዮኑይ የሁርሚ የቢልካይ ዘይኔ የስልጥኘ አፈ ላሊቆትዋ ላኪሞት ሉሌ ቱኬ በቦት አሶት ኢትጌባን ባሎን፡፡
ኣፈይ የብል ኣፍ አሶኔ በድጋለሎት ዩመተይ ኣደዋ ወግ ሽገከ ታሊቆት በድባያም በላቶዋ ፈየ መቲንዳደሬ የቴንዙ ውጥንቸ ኤተኒሙ ላጂጎት የሮሬ ኡግዠ ያለይ ኡኖተከ ቡሪ አቲንዳዳሪይ አትፋህሞ ኤወዶን።
ቡሪ አትንዳደሪ አቲንዛዞኔ የባሉኮ አፍ ያደ ኡመት ወግ ሺገከዋ ሉላሉሎ ሰህለከ ሂንኩምንገ ሌገሬ መሊቀከ ያግዘያንዋ የንባረት ሃለተከ ለመጪንት ያድጎብልቢያን ዬበልነትንከ መቻዬ ዮነኮ ጬቀሞን።
ስልጥኘ ሊያዋልኪ ያፍቴ ኡስቤይ በስልጥኘ አጥራምቶት ያትኬሻን የባሉይ ቡር አትንዳዳሪ እነይ ባሲ አፈ የፈትቡይ ስልጥኘ ተገናይ የበዘ አዋልኮት ያቀትሌነኮ አትፋሀሞን።
አፍ የፈትቡይ አፈ ያዋልኮትዋ የክትቦት አፈ ብያሱያን ወቅት ያቻኮን ምካትቸ ንበሮተከ በንቀሎት ሂነሚ ለኒቅሶት ሰንጠላይ የሮሬ ኡግዠ ያሻን ባሎን።
በዴራይ አኩ ጂንጎ የስልጢኛ አፍ በመንግስት ሴክተርቸ የቢል አፍ አሶ በድጋላሎት አዘር በቆማሪነትዋ ሌም አዘር የቴራን የዞፎፎ ክንባያ በዞኑ አደዋ ቱሪዝ መምረ ሉባም የቀረበ ቲሆን ሂኩንገ የሁሴኒ መሀመድ /ሁሴን ቃሙስ/ ሰንጠለ ባቦት ደር ኢትረከቦን።
በዴራይ የስልጤ ዞን አደዋ ቱሪዝም መምረ ወሻይብ የናስር ይርዳው(ዶ/ር) ፣የስልጤ ላቶ ሴራ ስራኣስከያጅ ዮኑይ የሁርሚ የኑሪይ ሸምሴን ደባለኔ የዞን መቃም ፣የወረዳዋ ከተመ መትንደደሬ የሴክተር ወሻይብቸዋ የስልጥኘ ፎካል ሉባምቸ ሂንኩምንገ የቢቶ አሽር ጋርቸ ተዋሳጂ ሆኖን፡፡
ኡስቤ ጥርመቼናም ዋቡነ