Jan 15, 2025
የጫንጮ ገዎ ይትረከባነይ በሁልባረግ ወረዳ በብራን ከትክታ ቀበሌ ቲዮን እትረከቢያን አዝጋግ ጫንጮ እሉያን፡፡ተወረዳይ ቡር ከተማ ተሆንትቴ ኬራቴ 15 ከ.ሜ በረቆት እትረከባን፡፡ገዋ ለዘይሮት ቲዮዲ በድባያ ዘይሮት የቀትሉይማን አቁምስናሞ አሉ፡፡
ለባይትምከ የሱረጋን መዚግድ : የጉታቃጉጋቶ ወሎ፤ የኮንቴ አረዶ ወሎ የጨንጮ ቡቆ ዋ ኣደኚ ቡርዳዶ ቲዘይሪ ሀድም ዮንጋ ተስለቾ ተይነብር የጫንጮ ገዋ ዘይሮት የቀትሌን፡፡ በገዋይ ኡስጥ የበቀሎይ ቡቃይቶ ለባይትምከ፡-ግራር፤ጢድ፤አገም፤መሳነ፤ጎረ፤ሉመያ፤ረጃ፤ ሶብላ ገነገናም አሉ፡፡
በገዋይ ኡስጥ እነብሮን የገዋ በሂምቸ ለባይትምከ ወረበ፤ገደሞ፤ጅልብ፤አገዶ ፤ዘንጄሮ፤ ቀመሌ; ቲዪን በገዋ ኡስጥ ቲትረከቦን ኡንፊቸ ኡስጥ ለባየትምከ፡- ቆቄ፡ዢግራ፡ ደክዮ ዋ እልቀኒሙ ያልቻሊ ኡንፍ አሉ፡፡ የገዋ ፈትነተከ ቲያዢነይ ተ700በቂል ሂክታርየበዛን፡፡
Sharing not supported on this device/browser. You can manually share the link: