የጫንጮ ህልቀተኜ ገዎ

የጫንጮ ገዎ ይትረከባነይ በሁልባረግ ወረዳ በብራን ከትክታ ቀበሌ ቲዮን እትረከቢያን አዝጋግ ጫንጮ እሉያን፡፡ተወረዳይ ቡር ከተማ ተሆንትቴ ኬራቴ 15 ከ.ሜ በረቆት እትረከባን፡፡ገዋ ለዘይሮት ቲዮዲ በድባያ ዘይሮት የቀትሉይማን አቁምስናሞ አሉ፡፡

ለባይትምከ የሱረጋን መዚግድ : የጉታቃጉጋቶ ወሎ፤ የኮንቴ አረዶ ወሎ የጨንጮ ቡቆ ዋ ኣደኚ ቡርዳዶ ቲዘይሪ ሀድም ዮንጋ ተስለቾ ተይነብር የጫንጮ ገዋ ዘይሮት የቀትሌን፡፡ በገዋይ ኡስጥ የበቀሎይ ቡቃይቶ ለባይትምከ፡-ግራር፤ጢድ፤አገም፤መሳነ፤ጎረ፤ሉመያ፤ረጃ፤ ሶብላ ገነገናም አሉ፡፡

በገዋይ ኡስጥ እነብሮን የገዋ በሂምቸ ለባይትምከ ወረበ፤ገደሞ፤ጅልብ፤አገዶ ፤ዘንጄሮ፤ ቀመሌ; ቲዪን በገዋ ኡስጥ ቲትረከቦን ኡንፊቸ ኡስጥ ለባየትምከ፡- ቆቄ፡ዢግራ፡ ደክዮ ዋ እልቀኒሙ ያልቻሊ ኡንፍ አሉ፡፡ የገዋ ፈትነተከ ቲያዢነይ ተ700በቂል ሂክታርየበዛን፡፡

የማፕ መትረከቤ
ቄጣይ »
ያጌደሌ ወሎ
ኢትሚሳሰሎን የቱሪስት አቁምስናኖ
ያቆምሶን የቱሪስት አቁምስናኖ

Post Thumbnail
Ziko sheikh mosque
Post Thumbnail
Silte cultural village
Post Thumbnail
lamore water fall
Post Thumbnail
Hurba Cave
Post Thumbnail
Gembo Cave
ታግ
በአመኜ ሚዲያ የትኪተሉነ!
Subscribe ያሱ

በሰ ወክትክ ኢትገፈሮን አኽባርቸ ኢጄጉማን