Post Thumbnail
ባድነ ለጀመርተይ ሁንዱሉሌ የመሊቅዋ የፈረጃት ኡፍጃት ዪርሰት ላቶ ጉለንተ ቢዤ ቢለ ባሶትን ደር ያለይ።

ባድነ ለጀመርተይ ሁንዱሉሌ የመሊቅዋ የፈረጃት ኡፍጃት ዪርሰት ላቶ ጉለንተ ቢዤ ቢለ ባሶትን ደር ያለይ።

የሲልጤ ዞን ኢርሰት መምራም ሂነይ ባደኜ አማነ ቤትከ ለትዋጦት ቢዤ ኡፍጃን ባሶት ደርን ያለይ።

ሂነሚ ኡፍጃተከ የጠቀለ ውጣታንቾ ላሶት ባውጄይ አያም የ2017 በጀት ዘማን ያፍቴይ ደረተ አይዶ ውጥነ ተረሻተ አዙፎት ጀመረ።

የዞፎፎሚ ቀስድ በደረት አይዶይ ተውጥን ተረሻት የናሩ ሚካትቸ በላሎት ሌገሬ ላጥቃቅሎት ዮነኮ ቴወዳን። ባኩይ ሳትም ወረዳዶዋ ከተመ መቲንዳደሬ ሪፖርተ ለዴራይ በቂርቦትን ደር ያሉይ።

ሀገራችን ለጀመረችው አጠቃላይ የእድገትና የብልፅግና የግብርና ልማት በርካታ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል። የስልጤ ዞን ግብርና መምሪያ ይህን ሀገራዊ ተልእኮውን ከግብ ለማድረስ ልዩ ልዩ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል። ይህን ሀገራዊ ተልእኮውን የተሻለ ውጤታማ ለማድረግ በዛሬው እለት የ2017 በጀት አመት የመጀመራያውን ግማሽ አመት እቅድ ክንውን እየገመገመ ይገኛል።

የግምገማው ዋና አላማ በግማሽ አመቱ በእቅድ ክንውን በኩል የነበሩ ጉድለቶችን በመለየት ለቀጣይ እንዲሻሻል ማድረግ ነው።

ለመወያያ የሚሆን የተለያዩ የወረዳና ከተማ አስተዳደር ግብርና ጽ/ቤት ኃላፊዎች የመጀመሪያውን እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እያቀረበ ይገኛል።

0 Comments

Leave A Comment