
Mar 14, 2025
በስልጤ ዞን ሳይንስና ቴክኖሎጂ መምሪያ ከቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና መምሪያ ጋር በጋራ በመሆን ከፈጠራ ስራ ጋር በተያያዘ የቴክኖሎጂ ሽግግር የሚደረግላቸውን የፈጠራ ስራዎችን ርክክብ ለማድረግ የተዘጋጀ የጋራ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።
ቅንጅታዊ አሰራርን በማስፈን የልህቀት ማእከል የሆኑ ስራ ፈጠራ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግርና የክህሎት አቅም ግንባታን በቀላሉ የሚያሳልጡ ኮሌጆችን መፍጠር እንደሚያስፈልግም በመግቢያው ተገልጿል።
ለመወያያ የሚሆን ሰነድ ከፈጠራ ስራዎች ጋር በተያያዘ እየቀረበ ይገኛል።
የሚጠቀሙት እቃ/መቅዘፊያ ሼር ማረግ አይችልም. ነገር ኝ ሊንኩን ኮፒ አድርገው ማጋራት ይችላሉ
Leave A Comment